0:00 በህይወትሽ በጣም የመጨረሻ የተከፋሽበት ቀን ነው የያዘሽበት ቀን የትኛው >> በጣም ደካማ ጎኔ ነች >> የፕሮቴስታንቲዝም መጨረሻ ምን ይሆናል ብለሽ ነው ምታስብ >> ሞት [ሳቅ] ወደ ፕሮቴስታንት ማትመለሽበት ሶስት ምክንያት >> ሰው [ሙዚቃ] ቸርች ሂስትሪ ካወቀ በፍጹም ፕሮቴስታንት መሆን አይችልም >> ኦርቶዶክስ እሆናለሁ ብለሽ አስበሽ ታቂያለሽ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ
0:30 ማንበብ ሲጀምር ጴንጤ ይሆናል አንብቦ ሲጨርስ ኦርቶዶክስ ይሆናል አለ። >> በፕሮቴስታንት ውስጥ ያለችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና በኦርቶዶክሳዊያን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልዩነታቸው አንድነታቸው? >> ከህቴ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ያወራንበት ቀን ከአንድ አመት በቃ ብሎክ ተደራርገን ነው የተለያየው። >> የሞቱ ሰዎች እዛ አጥንታቸው ስቲል አለ? >> ጎንደርን ለእየሱስ ግን ጎንደር ድሮም የኢየሱስ ነበረች። አሁን እንደውም እግዚአብሔር ይመስገን ቲክቶክ ከመጣ በኋላ በጣም ብዙ ሰዎች ተጠምቀዋል። እኔ ማውቃቸው ጎንደር ውስጥ የዛን ቀን ደስ
1:04 ብሎኛል በጣም የተጠመኩበት ቀን። >> የሁለት መቶ ሚሊየን ብር ቤተክርስቲያን ድንጋይ እየቆለልን ግን ከቤተክርስቲያኑ በር ላይ ከቤተክርስቲያኑ በረንዳ ላይ ግን በጣም ብዙ ድሆች ዝናብ በረዶ እየተፈራረቀባቸው ያድራሉ። >> ብዙ ተዘግተው ቤተክርስቲያን ሆኖ አስበዋል? እንደዛ ማየት ህልሜ ነው በጣም። እየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ሲጀምር የሚወደው መጀመሪያ ቅዱስ ድንግል ማርያምን [ሙዚቃ] ነው። አሁን በዚህኛው ዘመን የሆነች ቅድስት ሴት ብትኖር እና እ ያኔ መወለድ ባይኖርበት እቺኛዋ ቅድስት ሴት ማርያም ትሆናለች።
1:37 ትንሽ እውቀት ይገለሃል። እዚህ አለ እየሱስ አለ ምግብም አለ ስትለው በቃ ሁለቱም ቦስቲም ስኮርድ እንደምንለው ማለት ነው እየሱስ ክርስቶስን በ40 እና በሰማንያ ቀኑ ለተቀበለ አንድ ኦርቶዶክሳዊ በ40 እና በ50 ዓመቱ የሚያውቀውን የበላውን የጠጣውን መዳ አለም የለም የሚሳነው [መዝፈን] አማኑኤል የለም የሚሳነው
2:07 እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መዳን ያለ የለም የሚሳ እ የጎንደርን እንክብካቤ ፈልገን ሁልጊዜ ጎንደር እንደምንሄድ ግልጽ ነው። ዛሬ ደግሞ የጎንደርን እንክብካቤና ፍቅር እንዲሁም እንግዳ
🔒 The full, searchable transcript is available with Pro.